Sidama Hawassa
+251-462-12-6495
dagoomuf@sidaamaphi.org

News

ሀገር አቀፍ የተቀናጀ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ የማስጀመሪያ መርሀ-ግብር በሲዳማ ክልል ርዕሰ ከተማ ሀዋሳ ተካሄደ።

የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ታህሳስ 03/2018 ሀገር አቀፍ የተቀናጀ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ የማስጀመሪያ መርሀ-ግብር ላይ የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ፣የሲዳማ ክልል ምክትል ፕሬዘዳንት አቶ በየነ በራሳን ጨምሮ የፌደራልና የክልል ከፍተኛ አመራሮችና የስራ ሀላፊዎች ተገኝተዋል። የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ባስተላለፉት መልዕክት የፖሊዮ በሽታን ለመከላከል ብሎም ለማጥፋት በአለም አቀፍ ደረጃ ትልቅ ትኩረት እንደተሰጠው ጠቁመው…
Read more

The healing of the minister.

***** Society, November 03, 2018 M.D Goboomu deer kinawino poliyote kitiwate gado Hawasi Quchumira jealousy. The Amanyo of IFDRE is healed, Minister Dr. Meqides Dabbit, Sidamu Qoqowi 2ki President Rosu Bureo Soreesi Kalaa Beyene Barasihu, IFDRE has been healed, Qara Institute Directorate Dr. Mesay Hailuhu, Qqowu, Bureau of Sorete Dr. Selamawit Mengeshitinna woloohit all of…
Read more

የኢፌዴሪ ጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ወደ ሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ ከተማ ሀዋሳ ሲገቡ ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው !

የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ታህሳስ 03/2018 ዓ.ም የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ሀገር አቀፍ የፖሊዮ መከላከያ ክትባት ዘመቻን በይፋ ለማስጀመር ወደ ሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሀዋሳ ከተማ ሲደርሱ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል ። በአቀባበል ስነስርዓቱ ላይ የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻን ፣ የክልሉ ህብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት ዶ/ር ዳመነ ደባልቄ፣የኢትዮጵያ…
Read more

ከ25 ሚሊዮን በላይ ህፃናት የፖሊዮ ክትባት ሊከተቡ ነው

—————— በሀገር አቀፍ ደረጃ በሚካሄደው የተቀናጀ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ ከ25 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ ህፃናት ተደራሽ ለማድረግ አስፈላጊው ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለጸ፤ የመጀመሪያው ዙር የክትባት ዘመቻም ከታህሳስ 3 እስከ 6/2018 ዓ.ም እንደሚካሄድ ይጠበቃል። ይህ የተገለፀው የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ለብሔራዊ ሚዲያ ባለሙያዎች እና ለሚኒስቴሩ ተጠሪ ተቋማት የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊዎች ህዳር 30| 2018 ዓ.ም…
Read more

የማርበርግ ቫይረስ በሽታን የመከላከልና የመቆጣጠር ስራ የሁሉንም ዜጋ ርብርብ ይሻል አቶ በድሉ ባዴጎ።

የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ህዳር 30/2018 ዓ.ም የማርበርግ ቫይረስ በሽታን የመከላከልና የመቆጣጠር ስራ የሁሉንም ዜጋ ርብርብ እንደሚሻ የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በክልሉ ለሚገኙ የሀይማኖት ተቋማት በሁለት ዙር ሲሰጥ በነበረው የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ላይ ተገልጿል። የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የህብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎች ቁጥጥር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ በድሉ ባዴጎ በመልዕክታቸው የማርበርግ ቫይረስ በሽታን ለመከላከልና ለመቆጣጠር በርካታ…
Read more

አንድም ህጻን በፖሊዮ በሽታ እንዳይያዝ ሁሉም የራሱን ኃላፊነት ሊወጣ እንደሚገባ ተገለጸ

———————– የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከጤና ሚኒስቴር እና ከአጋር አካላት ጋር በመተባበር ሀገር አቀፍ የተቀናጀ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ የንቅናቄ መድረክ ህዳር 29/2018 ዓ.ም በአዳማ ከተማ አካሄደ፡፡ የንቅናቄ መድረኩ ዋና ዓላማ አሁናዊ የፖሊዮ ስርጭት እንደ ሀገር ምን እንደሚመስል ግንዛቤ ለመፍጠር ፣ ከታህሳስ 3 እስከ 6/2018 ዓ.ም ለሚሰጠው ሁገር አቀፍ የተቀናጀ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ የሚከናወኑ ተግባራት ላይ…
Read more

የማርበርግ ቫይረስ በሽታን በመከላከልና በመቆጣጠር ረገድ የሀይማኖት ተቋማት ሚና የላቀ ሊሆን እንደሚገባ ተገለፀ፡፡

የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ህዳር 30/2018 ዓ/ም የሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ለሀይማኖት ተቋማት በማርበርግ ቫይረስ በሽታ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ አዘጋጅቷል። የኢንስቲትዩቱ የህብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎች ቁጥጥር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ በድሉ ባዴጎ ባስተላለፋት መልዕክት የማርበርግ ቫይረስ በሀገራችን መከሰቱ ከታወቀበት ጊዜ ጀምሮ ወረርሽኙን አስቀድሞ ለመከላከልና ለመቆጣጠር በርካታ ሥራዎች እየተሰሩ መሆኑን ገልፀዋል። አቶ በድሉ አክለውም ስራውን…
Read more

እንኳን ለ20ኛው የብሄር ብሄረሰቦች ቀን በሰላም አደረሳችሁ!

በዓሉን ስናከብር ራሳችንን ከማርበርግ ቫይረስ በሽታ እንጠብቅ #MarburgVirus የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲዩት ህዳር 29/2017 ዓ.ም ሐዋሳ ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://www.sphi.gov.et/

በሲዳማ ክልል የማርበርግ ቫይረስ በሽታን በመከላከል እና በመቆጣጠር መደበኛ የጤና ስራዎች ተጠናክረው ሊቀጥሉ እንደሚገባቸው ተገለፀ።

የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ሕዳር 28/2018 ዓ.ም የማርበርግ ቫይረስ በሽታ በመከላከል እና በመቆጣጠር መደበኛ የጤና ስራዎች ተጠናክረው መቀጠል እንደሚገባቸው ፤ቢሮው ከጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎችና ከወረዳ ጤና ጽ/ቤት ሀላፊዎች ጋር ባካሄደው የአፈጻጸም ግምገማ ላይ መገለፁ ታውቋል ፡፡ መድረኩን በመምራት መልዕት ያስተላለፉት የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ምክትልና የጤና ፕሮግራሞች ዘርፍ ሀላፊ አቶ በላይነህ በቀለ በንግግራቸው ፥ እንደ ክልል…
Read more

የማርበርግ ቫይረስን ለመግታት በሚደረገው ጥረት የሚረዳ የቻይናው ኮመን ድርጅት የአየር መተንፈሻ ማሽኖች ድጋፍ አደረገ

___________ የማርበርግ ቫይረስ ህክምና ለማህበረሰቡ በተሻለ መልኩ ለመስጠት እገዛ የሚያደርጉ ሜካኒካል የአየር መተንፈሻ ( Mechanical Ventilator ) ቻይና ሀገር የሚገኝ ኮመን የተባለ ድርጅት ድጋፍ ያደረገ ሲሆን፤ የድርጀቱ የምስራቅ እና የሰሜን አፍሪካ የሽያጭ እና ግብይት ዳይሬክተር ፍራንክ ያንግ ለጤና ሚኒስትር ዴኤታዋ ወ/ሮ ፍሬህይወት አበበ አስረክበዋል። የማርበርግ ቫይረስ ለመቆጣጠር ጥረት እየተደረገ ባለበት ወቅት የህክምና መገልገያ ማሽኖቹ ድጋፍ…
Read more