Welcome To Sidama Public Health Institue!
Protecting and improving the health of Sidama through science, preparedness and public service.
Public health leadership through science, preparedness and service.
Sidama Public Health Institute is a legally established regional public health institution mandated to conduct research on priority public health and nutrition issues, support public health emergency management, strengthen quality laboratory services, and improve health data systems for evidence-based policy and practice.
What we do
SPHI’s strategic direction is focused on building stronger systems that connect emergency preparedness, research, laboratory quality, data systems, capacity building, and institutional performance.
Public Health Emergency Management
We identify, prepare for, and respond to public health threats through surveillance, coordination, risk communication, emergency operations, and recovery support
Research
We conduct priority research on public health and nutrition problems and translate findings into practical recommendations for policy, programs, and public awareness
Laboratory
We strengthen laboratory quality systems, referral diagnostics, and technical support services that improve surveillance and public health response
Data Analytics and Evidence
We build stronger systems for data governance, repositories, analytics, disease intelligence, and evidence translation for decision-makers
News and Events
በሲዳማ ክልል የተቀናጀ የልጅነት ልምሻ (ፖሊዮ) ክትባት ዘመቻ ተጀመረ።
የሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት መጋቢት 18/2018 ዓ.ም አምስተኛው ዙር የተቀናጀ የፓሊዮ ክትባት ማስጀመሪያ መርሃ-ግብር ላይ የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ ክብርት ዶ/ር ሠላማዊት መንገሻ እና የክልል ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ የማህበራዊ ዘርፍ ሰብሳቢ ክብርት ወ/ሮ አየለች ሌዳሞን ጨምሮ፣የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች፣የክልል ጤና ቢሮና የክልሉ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት፣ የተለያዩ አጋር ድርጅቶች፣ባለድርሻ አካላት ፣ የዞንና የወረዳ ከፍተኛ…
የፖሊዮ ክትባት እድሜያቸው ከ5 ዓመት በታች ለሆኑ ህፃናት ከመጋቢት 18-21/2018 ዓ.ም በቤት ለቤት ዘመቻ ይሰጣል።
#polio #PolioVaccine የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት መጋቢት 17/2018ዓ/ም ሀዋሳ ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://sphi.gov.et/
በሲዳማ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በዛሬው ዕለት ከመጋቢት 18-21/2018 ዓ. ም ድረስ ለሚካሄደው 5ኛ ዙር የተቀናጀ የልጅነት ልምሻ /ፖሊዮ/ በሺታን መከላከያ ክትባት ዘመቻን አስመልክቶ ለክልሉ ከፍተኛ ባለሙያዎችና ለአጋር ድርጅቶች በድጋፋዊ ጉብኝት /Supervision / ላይ ሥልጠና ተሰጥቷል ።
በግንዛቤ ማስጨበጫው መድረክ ላይ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ዳመነ ደባልቄ ቤት ለቤት በሚካሄደው ዘመቻ በክልሉ ውስጥ የሚገኝ እያንዳንዱ ዕድሜው ከአምስት ዓመት በታች የሆነ ሕፃን ተደራሽ መሆን እንዳለበት ገልጸው ዘመቻው ጥራትን ለማስጠበቅ የተዘጋጀውን የአሠራር መመሪያ ተከትሎ መተግበር እንዳለበት አሳስበዋል። የሕብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎች ቁጥጥር ዳይረክቶሬት ዳይረክተር አቶ በድሉ ባዴጎ ለክልል ሱፐርቫይዘሮች ዝርዝር የአሠራር መመሪያ እና ስምሪት…



