Sidama Hawassa
+251-462-12-6495
dagoomuf@sidaamaphi.org

News

ምስጋና ፣

በክልላችን 4ኛው የተቀናጀ የፓሊዮ ክትባት ዘመቻ በፈጣሪ እርዳታ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል ። ለዚህ ዘመቻ መሳካት አስተዋፅኦ ያደረጋችሁ ፤ ከፍተኛ የመንግስት ሀላፊዎች ፣ የጤና ባለሙያዎች ፣ ሱፐርቫይዘሮች ፣ የሀይማኖት አባቶች ፣ የሀገር ሽማግሌዎች ፣ አጋር ድርጅቶች፣ወላጆች ፣ እንድሁም የክልላችን ነዋሪዎች በሙሉ ምስጋናችን ከልብ ነው። !! የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት ታህሳስ 11/2018 ዓ.ም ሐዋሳ ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ…
Read more

“በመደመር መንግስት እይታ፣ የዘርፎች እመርታ!” በሚል መሪ ሀሳብ የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ለብልፅግና ፓርቲ አባላት ስልጠና መሰጠት ተጀመረ

ሀዋሳ፤ ታህሳስ 9/2018 ዓ.ም የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት የህዝብ ግንኙነት ለሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ለብልፅግና ፓርቲ አባላት “በመደመር መንግስት እይታ፣ የዘርፎች እመርታ!” በሚል መሪ ሀሳብ ለሁለት ተከታታይ ቀናት የሚሰጥ ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል ። ለተከታታይ ሁለት ቀናት በሚቆየዉ ስልጠና ፣ በመሪ-ቃሉ ውስጥ የተካተቱትን ርዕሰ-ጉዳዮች በሰፊው የሚዳስስ እንደሆነ ከመድረኩ ተገልጿል ። የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት…
Read more

የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ዕለታዊ ሁኔታ

ታህሳስ 7/ 2018 Marburg Virus Disease Daily update Ethiopia December 16/ 2025 Ministry of Health,Ethiopia Ethiopian Public Health Institute

በማርበርግ ቫይረስ በሽታ መከላከል ላይ ያተኮረ አውደ-ጥናት ከሃይማኖት መሪዎች ጋር ተካሄደ

_____________ መድረኩ የተዘጋጀው በማርበርግ በሽታ ዙሪያ አሁን ያለውን ሁኔታ ለመግለጽ እና የሃማኖት ተቋማት እንዴት በሽታውን መከላከል እንደሚቻል ግንዛቤን ለማሳደግ ታስቦ የተዘጋጀ መሆኑን የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ ሳህረላ አብዱላሂ የገለጹ ሲሆን፤ ለታማሚዎች በመጸለይ እንዲሁም ታክመው የዳኑ ሰዎች ወደ ማህበረሰቡ እንዲቀላቀሉ ድጋፍ እንዲያደርጉም መልአክት አስታልፈዋል፡፡ በተጨማሪም የተሳሳተ መረጃን ለማጥራት የሃይማኖት ተቋማት ተሳትፎ ወሳኝ መሆኑን አክለዋል፡፡ የኢትዮጵያ የሃይማኖት…
Read more

የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ዕለታዊ ሁኔታ

ታህሳስ 6/ 2018 Marburg Virus Disease Daily update Ethiopia December 15/ 2025 Ministry of Health,Ethiopia Ethiopian Sidama Public Health Institute Communication Affairs

የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ዕለታዊ ሁኔታ

ታህሳስ 5/ 2018 Marburg Virus Disease Daily update Ethiopia December 14/ 2025 Ministry of Health,Ethiopia Ethiopian Public Health Institute

የፖሊዮ (Poliomyelitis) በሽታ

************ ፖሊዮ/የልጅነት ልምሻ በፖሊዮ ቫይረስ አማካይነት የሚመጣ ተላላፊ በሽታ ሲሆን በአብዛኛው ልጆችን የሚያጠቃ በሽታ ነዉ፡፡ ቫይረሱ ለዕድሜ ልክ አካል ጉዳተኝነት የሚያጋልጥ እና አልፎ ተርፎም በሰዓታት ውስጥ ለሞት ሊዳርግ የሚችል ነዉ። የፖሊዮ ኢንፌክሽን ዓይነቶች ምንም ዓይነት ምልክት የማያሳይ (Asymptomatic) በፖሊዮ ቫይረስ ከተያዙ ሰዎች 90-95% የሚሆኑት ምንም ዓይነት የሚታይ ምልክት አያሳዩም። ነገር ግን ቫይረሱን ማሰራጨት እና ሌሎችን…
Read more

የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ዕለታዊ ሁኔታ

ታህሳስ 4/ 2018 Marburg Virus Disease Daily update Ethiopia December 13/ 2025 Ministry of Health,Ethiopia Ethiopian Public Health Institute

ክትባት ለልጆች ጤና!

እያንዳንዱ ልጅ ከፖሊዮ ነጻ ህይወት የመኖር መብት አለው! በመደበኛ እንዲሁም በእያንዳንዱ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻዎች ወቅት ታላሚ የተደረጉ ህጻናትን በማስከተብ ለማህበረሰብ በሽታ የመከላከል አቅም እንሁን። #polio የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት ታህሳስ 04/2017 ዓ.ም ሐዋሳ ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://www.sphi.gov.et/

የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ዕለታዊ ሁኔታ

ታህሳስ 3/ 2018 በተጨማሪም በዛሬው ዕለት በተደረገው ምርመራ በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠው ታማሚ ከዚህ በፊት ከተገለፀው በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጂንካ አጠቃላይ ሆስፒታል የህክምና ክትትል ላይ ናቸው። Marburg Virus Disease Daily update Ethiopia December 12/ 2025 Ministry of Health,Ethiopia Ethiopian Public Health Institute