በክልላችን ከፍ እያለ የመጣውን የወባ ወረርሽኝ ለማስቆም ዘርፈ ብዙ ስራ እየተሰራ ይገኛል፤ ከእነዚህም ስራዎች አንዱ የሆነው የምርመራውን አቅምና ጥራት ማሻሻል ነው የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ ኡጋሞ ሀናጋ።
የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት ከክልል ጤና ቢሮ እና ከይርጋለም ህክምና ኮሌጅ ጋር በመተባበር ”መሠረታዊ የወባ ምርመራ በማይክሮስፒ” በሚል ሪዕስ ከህዳር 9-13/2017ዓ/ም ለላቦራቶሪ ሰራተኞች ስሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቀቀ። በማጠቃለያው ላይ የተገኙት የኢንስቲትዩቱ ም/ ዋና ዳይሬክተር አቶ ኡጋሞ ሀናጋ በክልላችን ያለውን የወባ ወረርሽኝ ለመግታት የላቦራቶሪ ባለሙያዎች ሚና ትልቅ መሆኑን ገልጸው የነበሩትን ክፍተቶች ለመሙላት ታስቦ የተዘጋጀ እንደሆነም በመግለጽ…
Read more





