“እለቱ ሁሉን አቀፍ የጤና ሽፋንን ማሳደግ የሚያስችሉ ስራዎችን በማከናወን ይከበራል”
ዶ/ር መቅደስ ዳባ፣ የጤና ሚኒስትር ______________ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ሁሉን አቀፍ የጤና ሽፋን እና የወባ በሽታ ስርጭትን በማስመልከት ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በመግለጫውም ታህሳስ 3/2017 ዓ.ም በአለም አቀፍ ደረጃ “የመንግስት ኃላፊነት ለጤና” በሚል መሪ ቃል የሚከበረው ሁሉ አቀፍ የጤና አገልግሎት ቀን ሲከበር ሁሉም ህብረተሰብ መሰረታዊ የጤና አገልግሎቶችን ያለ እንግልት ማግኘት እንዲችሉ እየተሰሩ የሚገኙ የጤናው…
Read more





