የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የ2018 ዓ.ም የጥናትና ምርምር ፕሮፖዛሎች (Research proposals presentation) ቀርበው ውይይት ተካሄደ።
በዛሬው ዕለት ማለትም በጥቅምት 12፣ 2018 ዓ.ም በኢንስቲትዩቱ የጤና ምርምርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ዳይሬክቶሬት የተዘጋጀው ወርሃዊ የጥናትና ምርምር ፕሮፖዛሎች የማቅረብ መድረክ ተካህዷል፡፡ ይህም ወርክሾፕ የኢንስቲትዩቱ ተመራማሪዎች ሥራዎቻቸውን የሚያቀርቡበትና ሙያዊ ውይይት የሚያደርጉበት መድረክ ሲሆን፣ ተመራማሪዎች በክልሉ በተለዩና ቅድሚያ በተሰጣቸው ጥናቶችን በማቅረብ የሚማማሩበት መድረክ ነው ፡፡ በዕለቱም የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ዳመኔ ዳባልቄ የወርክሾፑ ዓላማ…
Read more





