Sidama Hawassa
+251-462-12-6495
dagoomuf@sidaamaphi.org

Category: Uncategorized

የማርበርግ በሽታ ስርጭትን ለመቆጣጠር የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ ቀጥሏል- ጤና ሚኒስቴር

************* የማርበርግ በሽታ ስርጭትን ለመቆጣጠር የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ መቀጠሉን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። ሚኒስቴሩ ከኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጋር በመሆን የበሽታውን አሁናዊ ሁኔታ አስመልክቶ መግለጫ ሰጥተዋል። በሽታው መከሰቱ ከታወቀበት ጊዜ ጀምሮ የክትትልና የልየታ ሥራዎች እየተሰሩ መሆኑ በመግለጫው ተመላክቷል። በመሆኑም እስከ ዛሬው እለት የተለያዩ ምልክቶች ታይቶባቸው 73 ሰዎች ምርመራ ተደርጎላቸው 11 ሰዎች ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል። ከእነዚህም ውስጥ 6…
Read more

ኢንስቲትዩቱ የሕብረተሰቡን የጤና አገልግሎት ለማሻሻል ያከናወናቸው ተግባራት አበረታች መሆናቸውን ቋሚ ኮሚቴው አስታወቀ

————————– (ዜና ፓርላማ) ሕዳር 17 ፣ 2018 ዓ.ም፤ የሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የሕብረተሰቡን የጤና አገልግሎት ለማሻሻል የሚያከናውናቸው ዘርፈ ብዙ ተግባራት አበረታች መሆናቸውን በህዝብ ተወካዮች ምክርቤት የጤና፣ ማህበራዊ ልማት፣ ባህልና ስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አስተውቋል። ቋሚ ኮሚቴው ኢንስቲትዩቱ በህብረተሰብ ጤና ላይ የሚደርሱ የጤና አደጋዎችን ለመከለከልና ለመቆጣጠር የሚያስችል መረጃን በማጠናቀር እንዲሁም የጥናትና ምርምር ተግባራትን በማከናወን በጤናው…
Read more

በኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጤና፣ ማህበራዊ ልማት እና ባህልና ስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት በሲዳማ ክልል በጤናው ዘርፍ በማካሄድ ላይ የነበረውን የመስክ ምልከታ

በማጠናቀቅ የማጠቃለያ ግብረ መልስ ተሰጥቷል። የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ሕዳር 14 /2018 ዓ.ም የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጤና፣ ማህበራዊ ልማት እና ባህልና ስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት በሲዳማ ክልል በጤናው ዘርፍ በማካሄድ ላይ የነበረውን የመስክ ምልከታ በማጠናቀቅ ፤የሲዳማ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባዔ ክብርት ወ/ሮ ፋንታዬ ከበደ በተገኙበት የማጠቃለያ ግብረ መልስ ሰጥቷል ። የቋሚ…
Read more

የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ዕለታዊ ሁኔታ

ህዳር 13/ 2018 Marburg Virus Disease Daily update Ethiopia November 22/ 2025 #MarburgVirus

በማርበርግ በሽታ ወረርሽኝ ወቅት የሚደረግ ምርመራ

Proper Testing During a Marburg Epidemic

በዛሬው ቀን የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጤና ፣ የማህበራዊ ልማት ፤የባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቋሚ ኮሚቴ አባላት የሲዳማ ክልል የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩትን ጎብኝተዋል።

በኢንስቲትዩቱ ከተጎበኙት የስራ ክፍሎች መካከል በክልሉ የጤናና ጤና ነክ ድንገተኛ አደጋዎች ቅኝትና ምላሽ በተለይም ድንገተኛ አደጋዎችና ወረርሽኞችን ቅድመ ትንበያ መከላከልና ለመቆጣጠር እየተሰራና እየተመራ ያለበትን ሁኔታ፣ የክልሉ Reference ላቦራቶሪ ፣በኢንስቲትዩቱ የድጂታል መረጃ አያያዝ፣ የድጅታል ላይብረሪ እና ኢንስቲትዩቱ የተቋቋመለትን አላማን ለማሳካት እያካሄደ ያለውን ተግባር፣ ለተገልጋዮችና ለሰራተኞች ያለውን አመቺነት እና ጽዱነት ጎብኝተዋል። ጉብኝቱ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላትን እና…
Read more

የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ምልክቶች

#MarburgVirus For more information, please contact the Sidama Public Health Institute: Toll-Free Number: 7794 Web site: https://www.sphi.gov.et/

የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ዕለታዊ ሁኔታ

ህዳር 12/ 2018 በተጨማሪም በዛሬው ዕለት በተደረገው ምርመራ በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠው ታማሚ ከዚህ በፊት ከተገለፀው ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጂንካ ከተማ በለይቶ ማቆያ የነበሩ ሲሆኑ በተመሳሳይ ቦታም የህክምና ክትትላቸውን እያደረጉ ይገኛሉ። Marburg Virus Disease Daily update Ethiopia November 21/ 2025 #MarburgVirus Website: moh.gov.et Facebook: Ministry of Health,Ethiopia Twitter: x.com/fmohealth YouTube: youtube.com/@FMoHealthEthiopia Tiktok: tiktok.com/@mohethiopia Telegram: t.me/M0H_EThiopia Linkedin:…
Read more