የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር በማርበርግ ቫይረስ በሽታ ዙሪያ ለሃይማኖት ተቋማት ኃላፊዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ።
የሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሕዳር 26/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር ለሃይማኖት ተቋማት መሪዎች በማርበርግ በሽታ ምንነት ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና ሰጥተዋል ፤ በሚጠበቅባቸውም ሚና ዙሪያ ሰፊ ውይይት አካሂደዋል። በግንዛቤ ማስጨበጫ መድረኩ ላይ የተገኙት የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ በመልዕክታቸው ፦የማርበርግ ቫይረስ…
Read more





