Sidama Hawassa
+251-462-12-6495
dagoomuf@sidaamaphi.org

Category: Uncategorized

በሲዳማ ክልል የማርበርግ ቫይረስ ወረርሽኝ በድንገተኛ አደጋ ማዘዣ ጣቢያ የትላንቱ ውሎ ተገመገመ::

የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ህዳር ,20/2018 ዓ.ም የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ፣ከሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ፣ከጤና ሚንስተር ፣ከኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት እና ከተለያዩ አጋር ድርጅቶች ጋር በመቀናጀት በክልሉ የተከሰተውን የማርበርግ ቫይረስ ለመከላከልና ለመቆጣጠር የቀውስ አሰተዳደር ሥርዓት በመዘርጋት እየተሰሩ ያሉ ፈጣን የምላሽ ተግባራትን በክልሉ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት የህብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎች መቆጣጠሪያ ማዕከል (EOC) የግምገማ መድረክ…
Read more

የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ምልክቶቹን ቀድሞ መለየት ስርጭቱን በቶሎ በማስቆም የመዳን እድልን ያሻሽላል!

#MarburgVirus የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲዩት ህዳር 19/2017 ዓ.ም ሐዋሳ ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://www.sphi.gov.et/

የጤና ሚኒስቴር ለሲዳማ ክልል የማርበርግ ቫይረስ በሽታን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚውሉ አስፈላጊ ቁሳቁሶችንና የአንቡላንስ ድጋፍ አደረገ።

የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት 19/2018 የጤና ሚኒስቴር ለሲዳማ ክልል የማርበርግ ቫይረስ በሽታ መከላከልና ቁጥጥር የሚውሉ አስፈላጊ ቁሳቁሶችንና አንቡላንሶችን የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ክቡር አቶ ደስታ ሌዳሞና የክልሉ ከፍተኛ አመራሮችና የስራ ሀላፊዎች በተገኙበት ርክብክብ አድርጓል። የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ክቡር አቶ ደስታ ሌዳሞ ድጋፉን በተረኩቡበት ወቅት እንደተናገሩት የማርበርግ ቫይረስ ወረርሽኝ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጂንካ ከተማ መገኘቱ…
Read more

የጥንቃቄ መልዕክት

፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ የማርበርግ ቫይረስ (Marburg virus) በማንኛውም ንክኪ መተላለፍ የሚችል እጅግ በጣም አደገኛ በሽታ በመሆኑ የገጻችን ተከታዮች ጥንቃቄ እንዲያደርጉ እንመክራለን። ከማንኛውም መነካካት (መጨባበጥ) እንዲቆጠቡ በመደበኛነት የእጅ ሳኒታይዘር እንዲጠቀሙ ማንኛውንም ነገር ከነኩ በኋላ እጆችን በሚገባ እንዲያጸዱ እንመክራለን! ሰው በሚበዛባቸው እና ከፍተኛ መነካካት በሚያስከትሉ አካባቢዎች ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ ይገባል። #MarburgVirus የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲዩት ህዳር 18/2017 ዓ.ም ሐዋሳ…
Read more

ስለ ማርበርግ ቫይረስ በሽታ ተደጋግሞ የሚነሱ ጥያቄዎች

#MarburgVirus የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲዩት ህዳር 17/2017 ዓ.ም ሐዋሳ ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://www.sphi.gov.et/

የማርበርግ በሽታ ስርጭትን ለመቆጣጠር የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ ቀጥሏል- ጤና ሚኒስቴር

************* የማርበርግ በሽታ ስርጭትን ለመቆጣጠር የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ መቀጠሉን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። ሚኒስቴሩ ከኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጋር በመሆን የበሽታውን አሁናዊ ሁኔታ አስመልክቶ መግለጫ ሰጥተዋል። በሽታው መከሰቱ ከታወቀበት ጊዜ ጀምሮ የክትትልና የልየታ ሥራዎች እየተሰሩ መሆኑ በመግለጫው ተመላክቷል። በመሆኑም እስከ ዛሬው እለት የተለያዩ ምልክቶች ታይቶባቸው 73 ሰዎች ምርመራ ተደርጎላቸው 11 ሰዎች ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል። ከእነዚህም ውስጥ 6…
Read more

ኢንስቲትዩቱ የሕብረተሰቡን የጤና አገልግሎት ለማሻሻል ያከናወናቸው ተግባራት አበረታች መሆናቸውን ቋሚ ኮሚቴው አስታወቀ

————————– (ዜና ፓርላማ) ሕዳር 17 ፣ 2018 ዓ.ም፤ የሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የሕብረተሰቡን የጤና አገልግሎት ለማሻሻል የሚያከናውናቸው ዘርፈ ብዙ ተግባራት አበረታች መሆናቸውን በህዝብ ተወካዮች ምክርቤት የጤና፣ ማህበራዊ ልማት፣ ባህልና ስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አስተውቋል። ቋሚ ኮሚቴው ኢንስቲትዩቱ በህብረተሰብ ጤና ላይ የሚደርሱ የጤና አደጋዎችን ለመከለከልና ለመቆጣጠር የሚያስችል መረጃን በማጠናቀር እንዲሁም የጥናትና ምርምር ተግባራትን በማከናወን በጤናው…
Read more

በኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጤና፣ ማህበራዊ ልማት እና ባህልና ስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት በሲዳማ ክልል በጤናው ዘርፍ በማካሄድ ላይ የነበረውን የመስክ ምልከታ

በማጠናቀቅ የማጠቃለያ ግብረ መልስ ተሰጥቷል። የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ሕዳር 14 /2018 ዓ.ም የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጤና፣ ማህበራዊ ልማት እና ባህልና ስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት በሲዳማ ክልል በጤናው ዘርፍ በማካሄድ ላይ የነበረውን የመስክ ምልከታ በማጠናቀቅ ፤የሲዳማ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባዔ ክብርት ወ/ሮ ፋንታዬ ከበደ በተገኙበት የማጠቃለያ ግብረ መልስ ሰጥቷል ። የቋሚ…
Read more

የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ዕለታዊ ሁኔታ

ህዳር 13/ 2018 Marburg Virus Disease Daily update Ethiopia November 22/ 2025 #MarburgVirus