የኢፌዲሪ ጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ሀዋሳ ገቡ።
የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ጥቅምት 6/2018 ዓ.ም የኢፌዲሪ ጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ዛሬ ሀዋሳ ከተማ ገብተዋል። ሚንስትሯ ሀዋሳ ዓለም አቀፍ አሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የሲዳማ ክልል መንግስት ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻን ጨምሮ የቢሮው የማኔጅመንት አባላት አቀባበል አድርገውላቸዋል ። በዚሁ ወቅት የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ እንኳን ወደ…
Read more





