የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ በኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እየተከናወኑ ያሉ የሪኢኖቬሽን ስራዎችን ጎበኙ፡፡
————————— በጉብኝቱ ወቅት ሚኒስትር ዴኤታው ከኢንስቲትዩቱ አመራሮች ጋር በነበራቸው ውይይት እንደተናገሩት ላለፉት መቶ አመታት የህብረተሰብን ጤና በማሻሻል ረገድ በፈጸመው አኩሪ ተግባር በሀገራችንም ሆነ በአለማቀፍ ደረጃ መልካም ስም ያተረፈው ይህ ኢንስቲትዩት ታሪኩን እና አገልግሎቱን የሚመጥን አሰራር እና ዉበት እንዲኖረው ለማስቻል እየተሰሩ ያሉ ስራዎች የሚያበረታቱ መሆናቸውን ገልጸዋል፡፡ እነዚህን ስራዎች ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በቅርበት እንደሚከታተል የተናገሩት ዶ/ር ደረጀ…
Read more





