በሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የመረጃ አስተዳደር፣ ቅመራና ትንተና ማዕከል ምሳሌ ሊሆኑ የሚችሉ ስራዎችን እየሰራ መሆኑ ተገለፀ።
የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ጥቅምት 27/2018 ዓ.ም ብሔራዊ የጤና መረጃ አስተዳደር ማዕከል/National Data Management Center(NDMC) እና ከክልላዊ የጤና መረጃ አስተዳደር ማዕከላት/Regional Data management Centers (RDMC) የተወጣጡ ቡድኖች በሲዳማ የጤና መረጃ አስተዳደር ማዕከል (Sidama RDMC) የተሰሩ ስራዎችን ጎብኝተዋል። በብሔራዊ የጤና መረጃ አስተዳደር ማዕከል ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች የተመራዉ አዲስ አበባንና ድሬዳዋን ጨምሮ 15 ክልላዊ የጤና መረጃ አስተዳደር…
Read more





