ሀገር አቀፍ የተቀናጀ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ የማስጀመሪያ መርሀ-ግብር በሲዳማ ክልል ርዕሰ ከተማ ሀዋሳ ተካሄደ።
የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ታህሳስ 03/2018 ሀገር አቀፍ የተቀናጀ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ የማስጀመሪያ መርሀ-ግብር ላይ የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ፣የሲዳማ ክልል ምክትል ፕሬዘዳንት አቶ በየነ በራሳን ጨምሮ የፌደራልና የክልል ከፍተኛ አመራሮችና የስራ ሀላፊዎች ተገኝተዋል። የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ባስተላለፉት መልዕክት የፖሊዮ በሽታን ለመከላከል ብሎም ለማጥፋት በአለም አቀፍ ደረጃ ትልቅ ትኩረት እንደተሰጠው ጠቁመው…
Read more





