Sidama Hawassa
+251-462-12-6495
dagoomuf@sidaamaphi.org

Author: admin

TRAC 2026

የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ዕለታዊ ሁኔታ

ታህሳስ 21/ 2018 Marburg Virus Disease Daily update Ethiopia December 30/ 2025 Ministry of Health,Ethiopia Ethiopian Public Health Institute

የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ዕለታዊ ሁኔታ

ታህሳስ 20/ 2018 Marburg Virus Disease Daily update Ethiopia December 29/ 2025 Ministry of Health,Ethiopia Ethiopian Public Health Institute

የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የአበረታች ቅመም/ዶፒንግ ምርመራ በሀገር ውስጥ ለማድረግ ከኢትዮጵያ ጸረ አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን ጋር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ::

————————— የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከኢትዮጵያ ጸረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን በሀገር ውስጥ የአበረታች ቅመም ወይም ዶፒንግ ምርመራ ማድረግ የሚያስችለውን የአትሌቶች ባዮሎጂካል ፓስፖርት ላቦራቶሪ ለማቋቋም ዛሬ ታህሳስ 20/2018 ዓ.ም የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ። ላቦራቶሪው በሚቀጥሉት ሶስት ዓመታት ውስጥ አስከ 2500 ናሙናዎች የመቀበል አቅም ይኖረዋል። የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መሳይ ኃይሉ ኢንስቲትዩቱ የህብረተሰቡን የጤና ደህንነት ለማስጠበቅ በርካታ ስራዎችን ሲሰራ…
Read more

ህዝባዊ በዓላትን በምናከብርበት ጊዜ ንክኪን በመቀነስ እና እጃችንን በአግባቡ በውሀ እና በሳሙና በመታጠብ ከማርበርግ ቫይረስ እና ሌሎች ተላላፊ በሽታዎች ራሳችንን እንጠብቅ!

#MarburgVirus Website: moh.gov.et Facebook: Ministry of Health,Ethiopia Twitter: x.com/fmohealth YouTube: youtube.com/@FMoHealthEthiopia Tiktok: tiktok.com/@mohethiopia Telegram: t.me/M0H_EThiopia Linkedin: lnkd.in/ewFJ6VAB

የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ዕለታዊ ሁኔታ

ታህሳስ 18/ 2018 Marburg Virus Disease Daily update Ethiopia December 27/ 2025 Ministry of Health,Ethiopia Ethiopian Public Health Institute

የስልጠና ኮርስ በመጀመሪያ አሀድ ጤና ተቋማት ለሚሰሩ የጤና ባለሞያዎች

በመጀመሪያ አሀድ ጤና ተቋማት ለሚሰሩ የጤና ባለሞያዎች በማርበርግ ቫይረስ በሽታ ዙሪያ በጤና ሚኒስትር የተዘጋጀ የበይነ መረብ የስልጠና ኮርስ ከታች የተቀመጠውን ሊንክ በመጠቀምና የስልጠና ኮርሱን በማጠናቀቅ የሲፒዲ ሰርተፍኬት ያግኙ! A free short online course on MVD for health care workers based in primary health care units Complete the course to get a CPD-accredited Certificate! Website: moh.gov.et…
Read more

የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ዕለታዊ ሁኔታ

ታህሳስ 15/ 2018 Marburg Virus Disease Daily update Ethiopia December 25/ 2025 የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት ታህሳስ 15/2018 ዓ.ም ሐዋሳ ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://www.sphi.gov.et/

አንዘናጋ!

የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ሙሉ በሙሉ በጤና ሚኒስቴር ጠፍቷል ተብሎ እስካልታወጀ ድረስ አሁንም አንዘናጋ! #MarburgVirus የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት ታህሳስ 13/2018 ዓ.ም ሐዋሳ ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://www.sphi.gov.et/