የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በክልሉ ደረጃ ወሳኝ የሆነ ጤና እና ጤና ነክ መረጃዎችን ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ ወደ አንድ ቋት በመሰብሰብ፣ በማደራጀት፣በመቀመር፣ በመተንተን እና በማስተዳደር ተመራማሪዎችና ውሳኔ ሰጪ አካላት እንዲጠቀሙበት እና መረጃዎችን ለመለዋወጥ የሚያስችል ክልላዊ የጤና እና ጤና ነክ መረጃ ቅመራ፣ ትንተና እና አስተዳደር ማዕከል ”Regional Data Management Center for Health(RDMC)” ስፍ ስራዎች እንደተስራ ተጠቆመ ።
የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት ህዝብ ግንኙነት ዳይሬክቶሬትታህሳስ 25/2017 ዓ.ም የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት አመራሮችና ሠራተኞች የካይዘን ፍልስፍና እና ጤና እና ጤና ነክ መረጃዎችን በአንድ ቋት በመሰብሰብ፣ በማደራጀት እና በመተንተን ውሳኔ ሰጭ አካላት እንዲጠቀሙበት ለማስቻል ዙርያ ስልጠና ተሰጠ። የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት ም/ል ዋና ዳይሬክተር አቶ ኡጋሞ ሀናጋ መድረኩን በንግግር በከፈቱበት ወቅት በጤናው ዘርፍ የመረጃ ስርዓትን…
Read more





