Sidama Hawassa
+251-462-12-6495
dagoomuf@sidaamaphi.org

የስኬት ዜና !

በዛሬው ዕለት (2/06/2018 ዓ.ም ) የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ባዘጋጀው የእውቅና መስጫ ፕሮግራም ላይ ባለፉት ጊዜያት ፥ ማርበርግ ቫይረስ ወረርሽኝንና ሌሎችን ጨምሮ በሀገር እና በክልሎች ደረጃ የተከሰቱ ወረርሽኞችን ለመግታት በሲዳማ ክልል የሚገኙ የጤናው ዘርፍ ተዋናዮች ባሳዩት ቁርጠኝነት በህብረተሰብ ላይ የከፋ ጉዳት ሳያደርሱ በአጭር ጊዜ ወረርሽኞችን መግታት በመቻላቸው ፤ ለክልላችን ጤና ቢሮ ፣ ለህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እና ሌሎች የባድርሻ አካላት የዋንጫ እና ሴርቲፍኬት ሽልማት ተበርክቶላቸዋል።

ክልሉ ለዚህ ስኬት እንዲበቃ የበኩላችሁን የተወጣችሁ የየደረጃው ተዋናዮችን ከልብ እናመሠግናለን ።

የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት

የካቲት 02/2018 ዓ/ም

ሀዋሳ

ተጨማሪ መረጃዎች የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት

ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794

Web site: https://www.sphi.gov.et/

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *