Sidama Hawassa
+251-462-12-6495
dagoomuf@sidaamaphi.org

ምስጋና ፣

በክልላችን 4ኛው የተቀናጀ የፓሊዮ ክትባት ዘመቻ በፈጣሪ እርዳታ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል ። ለዚህ ዘመቻ መሳካት አስተዋፅኦ ያደረጋችሁ ፤ ከፍተኛ የመንግስት ሀላፊዎች ፣ የጤና ባለሙያዎች ፣ ሱፐርቫይዘሮች ፣ የሀይማኖት አባቶች ፣ የሀገር ሽማግሌዎች ፣ አጋር ድርጅቶች፣ወላጆች ፣ እንድሁም የክልላችን ነዋሪዎች በሙሉ ምስጋናችን ከልብ ነው። !!

የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት

ታህሳስ 11/2018 ዓ.ም

ሐዋሳ

ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት

ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794

Web site: https://www.sphi.gov.et/

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *