Sidama Hawassa
+251-462-12-6495
dagoomuf@sidaamaphi.org

የጥንቃቄ መልዕክት

፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨

የማርበርግ ቫይረስ (Marburg virus) በማንኛውም ንክኪ መተላለፍ የሚችል እጅግ በጣም አደገኛ በሽታ በመሆኑ የገጻችን ተከታዮች ጥንቃቄ እንዲያደርጉ እንመክራለን።

✍️ከማንኛውም መነካካት (መጨባበጥ) እንዲቆጠቡ

✍️በመደበኛነት የእጅ ሳኒታይዘር እንዲጠቀሙ

✍️ማንኛውንም ነገር ከነኩ በኋላ እጆችን በሚገባ እንዲያጸዱ እንመክራለን!

✍️ሰው በሚበዛባቸው እና ከፍተኛ መነካካት በሚያስከትሉ አካባቢዎች ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ ይገባል።

#MarburgVirus

የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲዩት

ህዳር 18/2017 ዓ.ም

ሐዋሳ

ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት

ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794

Web site: https://www.sphi.gov.et/

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *