Sidama Hawassa
+251-462-12-6495
dagoomuf@sidaamaphi.org

አሳዛኝ ዜና

ጥቅምት 30/2018 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ ከሀዋሳ ተነሰቶ ወደ ዶሬ ባፋኖ በመጓዝ ላይ የነበረ ሲኖትራክ መኪና በቱላ ክ/ከተማ ፍንጫዋ ቀበሌ ልዩ ስሙ ቤተመንግሥት ዳገት መንገዱን ስቶ በመውጣቱ የ6 ሰዎች ህይውት ወዲያውኑ ሲያልፍ 8 ሰዎች በሀዋሳ ሪፈራል ሆሰፒታል ህክምና እየተደረገላቸው ይገኛል ::

ፈጣሪ ለወዳጅ ዘመዶቻቸዉ መፅናናትን እንዲሰጥ እንመኛለን!

የትራፊክ አደጋን በጋራ እንከላከል!!

የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት

ጥቅምት 30/2018 ዓ.ም

ሀዋሳ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *