
የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ጥቅምት 6/2018 ዓ.ም
የኢፌዲሪ ጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ዛሬ ሀዋሳ ከተማ ገብተዋል።
ሚንስትሯ ሀዋሳ ዓለም አቀፍ አሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የሲዳማ ክልል መንግስት ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻን ጨምሮ የቢሮው የማኔጅመንት አባላት አቀባበል አድርገውላቸዋል ።
በዚሁ ወቅት የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ እንኳን ወደ ሀዋሳ ከተማ በሰላም መጡ በማለት ሚኒስትሯ በሚኖራቸው ቆይታ መልካም ጊዜ እንዲሆንላቸው ተመኝተውላቸዋል ።
የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች



ይመልከቱ
Website: https://www.shb.gov.et
Facebook:



Telegram : https://t.me/SidamaRHB
Twitter: https://x.com/sidama_health_bureau
WhatsApp:
YouTube:
Tik Tok:













