Sidama Hawassa
+251-462-12-6495
dagoomuf@sidaamaphi.org

ራስዎን እና ቤተሰብዎን ከጉንፋን መሰል በሽታዎች ይከላከሉ!!

እጅዎን በውሃና በሳሙና ይታጠቡ ወይም በሳኒታይዘር ያጽዱ

• ማስክ ያድርጉ

• በቂ የአየር ዝውውር እንዲኖር መስኮቶችን ይክፈቱ

• የሕመም ምልክት ከተከሰተ ወደ ጤና ተቋም ይሂዱ

• ፈሳሽ ይውሰዱ፤ በቂ ዕረፍትም ያድርጉ

የዛሬ ጥንቃቄዎ ለነገ ጤናዎ!!

ለተጨማሪ መረጃ 8335 ነፃ የስልክ መስመር ይደውሉ

የኢትዮጵያ የሕብረሰተብ ጤና ኢንስትቲዩት

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *