Sidama Hawassa
+251-462-12-6495
dagoomuf@sidaamaphi.org

እንኳን ደስ አለን!!!

።።።።።።።።።።።።።።።

የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የላቦራቶሪ አለም አቀፍ ስታንዳርድ (ISO 15189:2012)ን ተከትሎ እየሰራ መሆኑ ተረጋግጠው በEID,HIV viral load,Genexpert እና TB culture ላይ ከኢትዮጵያ አክሬድተሽን አገልግሎት የአክሬድተሽን ሰርተፍኬት ተበርክቶልናል።

የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት ለተገኘው እውቅና የተሰማውን ደስታ ይገልጻል !!

የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት

ነሐሴ 15/2017 ዓ/ም

ሀዋሳ

ተጨማሪ መረጃዎች የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት

ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794

Web site: https://www.sphi.gov.et/

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *