
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
በክረምት ወቅት ከፍተኛ ዝናብ ከመዝነብ ጋር ተያይዞ በተዳፋታማና ለመሬት መንሸራተት ተጋላጭ በሆኑ አካባቢዎች የምትኖሩ የክልላችን ሕብረተሰብ በሙሉ ፤ የመሬት መንሸራተት አደጋ ሊከሰት ስለሚችል ተገቢውን ጥንቃቄ እንድታደርጉ ና በተጨማሪም ስጋቱ ያለባቸው ወረዳዎች፤ የወረዳ ጤና ጽ/ቤቶችም ለሕብረተሰቡ የቅድመ-ማስጠንቀቂያ መልዕክት እንድታስተላልፉና ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን።
የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
ነሐሴ 11/2017 ዓ/ም
ሀዋሳ
ተጨማሪ መረጃዎች የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794
Web site: https://www.sphi.gov.et














