
“””””””””””””””””””””‘
የሲዳማ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በሀገር አቀፍ ደረጃ የላቦራቶሪ በBiosafety and Biosecurity program ተገምግሞ ኮከብ አራት(star 4) በመድረሱ ሰርተፍኬት ተበርክቶልናል ።
የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ለተገኘው እውቅና የተሰማውን ደሰታ ይገልጻል !!
የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
መጋቢት 15/2018 ዓ/ም
ሀዋሳ
ተጨማሪ መረጃዎች ከሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794
Web site: https://www.sphi.gov.et







