የማርበርግ ቫይረስ በሽታን በመቆጣጠር ሂደት ከፍተኛ ሚና ለነበራቸው አካላት የምስጋናና የእውቅና አሰጣጥ መርሀ-ግብር ተካሄደ።
የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት የካቲት 21/2018 ዓ.ም በሲዳማ ክልል የማርበርበርግ ቫይረስ ስርጭትን በመከላከል ሂደት የላቀ ሚና ለተወጡ አካላት የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር ክቡር አቶ ደስታ ሌዳሞ፣ የፌደራልና የክልሉ ቁልፍ አመራሮች እና የስራ ኃላፊዎች የጤና ባለሙያዎች እንዲሁም አጋር ድርጅቶች እና ባለድርሻ አካላት በተገኙበት የዕውቅናና የምስጋና መርሐ ግብር ተከናውኗል። የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ክቡር አቶ…
Read more





