ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በወባና ተዛማች በሽታዎች ላይ የሚሰራ አዲስ የአምስት ዓመት የትብብር ፕሮጀክት አስጀመረ::
*//* የካቲት 19/2018 ዓ/ም ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ከአሜሪካው ጆንስ ሆፕኪንስ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር በወባና ተዛማጅ በሽታዎች ላይ ጥልቅ ምርምር የሚሰራና በዚሁ ዘርፍ ቀጣይ ተመራማሪዎችን የሚያፈራ “EMERGE” የተሰኘ የአምስት ዓመት የትብብር ፕሮጀክት ማስጀመሪያ ወርክሾፕ አካሂዷል:: በመርሃግብሩ ላይ የተናገሩት የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ምርምርና ትብብር ም/ፕሬዝዳንት ዶ/ር ታፈሰ ማቴዎስ የሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በሀገራችን ካሉ ጥቂት ግንባር ቀደም መሰል ኮሌጆች…
Read more





