Sidama Hawassa
+251-462-12-6495
dagoomuf@sidaamaphi.org

ክትባት ለልጆች ጤና!

እያንዳንዱ ልጅ ከፖሊዮ ነጻ ህይወት የመኖር መብት አለው!

በመደበኛ እንዲሁም በእያንዳንዱ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻዎች ወቅት ታላሚ የተደረጉ ህጻናትን በማስከተብ ለማህበረሰብ በሽታ የመከላከል አቅም እንሁን።

#polio

የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት

ታህሳስ 04/2017 ዓ.ም

ሐዋሳ

ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት

ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794

Web site: https://www.sphi.gov.et/

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *