የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ዕለታዊ ሁኔታ
ህዳር 9/ 2018 Marburg Virus Disease Daily update Ethiopia November 18/ 2025 #Ministry of Health,Ethiopia #Ethiopian Public Health Institute
ህዳር 9/ 2018 Marburg Virus Disease Daily update Ethiopia November 18/ 2025 #Ministry of Health,Ethiopia #Ethiopian Public Health Institute
____________ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በወቅታዊ የጤና ጉዳይ ላይ ለጋዜጠኞች መግለጫ ሰጥተዋል። በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጅንካ ከተማ የማርበርግ ቫይረስ በሽታ መከሰቱ በላቦራቶሪ መረጋገጡ መገለጹን ያስታወሱት ሚኒስትሯ እስካሁንም ድረስ 17 የተጠረጠሩ ሰዎች ምርመራ ተደርጎላቸዋል፣ ከዚህም 3ቱ ህይወታቸው በቫይረሱ ያለፈ መሆኑን በኢትዮጵያ ህብረተሰብ ኢንስቲትዩት ሪፈረንስ ላቦራቶሪ መረጋገጡ፣ በተጨማሪም በምርመራ የተረጋገጠ ባይሆንም 3 ምልክቶች የታየባቸው ሰዎችም ህይወት…
Read more
#MarburgVirus
#MarburgVirus ተጨማሪ መረጃዎችን “””””””””””””””””””””””””””” የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://www.sphi.gov.et/
የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ጥቅምት 27/2018 ዓ.ም ብሔራዊ የጤና መረጃ አስተዳደር ማዕከል/National Data Management Center(NDMC) እና ከክልላዊ የጤና መረጃ አስተዳደር ማዕከላት/Regional Data management Centers (RDMC) የተወጣጡ ቡድኖች በሲዳማ የጤና መረጃ አስተዳደር ማዕከል (Sidama RDMC) የተሰሩ ስራዎችን ጎብኝተዋል። በብሔራዊ የጤና መረጃ አስተዳደር ማዕከል ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች የተመራዉ አዲስ አበባንና ድሬዳዋን ጨምሮ 15 ክልላዊ የጤና መረጃ አስተዳደር…
Read more
ስለ ጤናዎ ምንም አይነት ጥያቄ ወይንም ስጋት ካለዎት በ7794 ነፃ የስልክ መስመር ደዉለው ሙሉ መረጃ ማግኘት ይችላሉ :: ኮሌራ ፣ወባ ፣ኩፉኝ —–ወ ዘ ተ ማንኛዉም ጤና እና ጤና ነክ መረጃ እና ምክር አግልግሎቶችን ብቃት ባላቸው የጤና ባለሙያዎች በሳምንት 7ቀን ለ 24ሰዓታት አግልግሎት እየሰጡ ይገኛሉ ::
የሰው፣ የእንስሳትና የአካባቢ ጤና ዘርፎች መካከል ያለው የአንድ ጤና ትብብር መጠናከር ለሁሉ-አቀፍ የበሽታዎች ዝግጁነትና ምላሽ መሻሻል! የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ለበለጠ መረጃ በነጻ ወደ 8335 ይደውሉ!
On October 31, 2025, the Sidama Public Health Institute (SPHI) began an important training program on research ethics and scientific integrity. The training brought together 35 participants, including SPHI staff and other stakeholders, all eager to learn more about ethical research practices. This training, organized by SPHI and the Ministry of Education, has a full…
Read more