Sidama Hawassa
+251-462-12-6495
dagoomuf@sidaamaphi.org

Month: October 2025

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ፈንድ (ዩኤንኤፍ) ኮንግረሽናል ልኡካን ቡድን ኢንስቲትዩቱን ጎበኙ

__________ የልዑካን ቡድኑ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩቱን በጎበኙበት ወቅት የኢንስቲትዩቱ አመራሮች የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መሳይ ኃይሉ እና ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መልካሙ አብቴ ከሌሎች ባለሙያዎች ጋር በመሆን አቀባበል አድርገውላቸዋል። ዶ/ር መሳይ ስለ ኢንስቲትዩቱ አጠቃላይ ገለጻ ያደረጉ ሲሆን በገለጻቸውም የድንገተኛ የህብረተሰብ ጤና አደጋዎች ምላሽ አስተዳደር፣ የብሔራዊ የጤና የላቦራቶሪዎች አቅም ግንባታ፣ የጤና መረጃዎች ቅመራ እና ትንተና…
Read more

የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት የ2017 በጀት አመት የኤች አይ ቪ ቅኝት የሥራ አፈፃፀም ግምገማ ከባለድርሻ አካላት ጋር በመቀናጀት በሀዋሳ ከተማ እየገመገመ ይገኛል።

የመክፈቻ ንግግር በማድረግ የውይይት መድረክ ያስጀመሩት የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት PHEM ዳይሪክቶሬት ዳይሬክተር አቶ በድሉ ባዴጎ የኤች አይ ቪ ሥርጭትን ለመግታት እየተሰሩ ያሉ የቅኝት ሥራዎች አበረታች መሆኑን ጠቅሰው በተለይ ተጋላጭ የሆኑ ማህበረሰብ አባላት ላይ የበለጠ ትኩረት ተሰጥቶ በመሠራቱ አበረታች ዉጤት መመዝገቡን አሳስበዋል። በመቀጠልም የዓመቱ የኤች አይ ቪ ሰርቪላንስ ሪፖርት ዶ/ር አፌንሻ አመሎ ካቀረቡ በኋላ…
Read more

#የቅድመ-ማስጠንቀቂያ መልዕክት!

፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ በክረምት ወቅት ከፍተኛ ዝናብ ከመዝነብ ጋር ተያይዞ በተዳፋታማና ለመሬት መንሸራተት ተጋላጭ በሆኑ አካባቢዎች የምትኖሩ የክልላችን ሕብረተሰብ በሙሉ ፤ የመሬት መንሸራተት አደጋ ሊከሰት ስለሚችል ተገቢውን ጥንቃቄ እንድታደርጉ ና በተጨማሪም ስጋቱ ያለባቸው ወረዳዎች፤ የወረዳ ጤና ጽ/ቤቶችም ለሕብረተሰቡ የቅድመ-ማስጠንቀቂያ መልዕክት እንድታስተላልፉና ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን። የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነሐሴ 11/2017 ዓ/ም ሀዋሳ ተጨማሪ መረጃዎች የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና…
Read more

በጤናው ዘርፍ ለሚወጡ ፖሊሲዎችና እስትራቴጂዎች የኢትዮጰያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ትልቁን ድርሻ እየተወጣ መሆኑ ተገለፀ

———————- በኢንስቲትዩቱ የእስትራቴጂክ ጉዳዮች ስራ አስፈፃሚ የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካይ አባላት፣ የተቋሙ ከፍተኛ ኃላፊዎችና የማኔጂመንት አባላት እንዲሁም ባለሙያዎች በተገኙበት ሐምሌ 29 እና 30/2017 ዓ.ም ዓመታዊ የእቅድ አፈፃፀም የግምገማ መድረክ በአዳማ ከተማ በማካሄድ ላይ ነው። የግምገማ መድረኩ ዋና ዓላማ በሕብረተሰብ ጤና አደጋ ቁጥጥር፣ በላቦራቶሪ አቅም ግንባታና አገልግሎት በጥናትና ምርምር ፣ ፣ በብሔራዊ የጤና መረጃ ዙሪያ እንዲሁም በአለም…
Read more

የሲዳማ ብ/ክ/መ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የላቦራቶሪ መሳሪያዎችን ለተቋማት ርክክብ አደረገ።

በርክክቡ ላይ የተገኙት የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ዳመነ ደባልቄ እንደገለጹት በጤና ሚኒስትር እና በኢ/ህ/ጤ ኢንስቲትዩት ድጋፍ የተገኙት በድምሩ ከ3,000,000 ብር በላይ የሚገመት በአይነት የተለያዩ መሳሪያዎች ተበርክቷል ብሏል። አክለውም የናሙና ቅብብሎሽን ለማጠናከር ትሪፕል ፓኬጆችን፤የውጫዊ ጥራት ቁጥጥር መረጃ ለማጠናከር ኮምፒውተር እና ለተበላሸባቸው ማይክሮስኮፒም ጭምር መሰጠቱን ገልፀው ; ለታለመለት አላማ ብቻ እንድውል መልእክት አስተላልፈዋል። በተጨማርም ኢንሰቲትዩቱ የዛሬውን ጨምሮ…
Read more

የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር በሀዋሳ ከተማ በሀዌላ ቱላ ክ/ከተማ ጫሬ በተሰኘ ሰፍራ ተካሄደ

***** “በመትከል ማንሰራራት” የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሀምሌ 24/2017 ዓ/ም ሀዋሳ ተጨማሪ መረጃዎች የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://www.sphi.gov.et

በጤናው የምርምር ዘርፍ ኢትዮጵያን ከፍ ካደረጓት ተቋማት አንዱ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት መሆኑ ተገለፀ

————————— የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በወባና ትኩረት በሚሹ በሽታዎች፣ ተላላፊ እና ተላላፊ ባልሆኑ በሽታዎች፣ በምግብና በስነ-ምግብ እንዲሁም በስርዓተ ጤና ዙሪያ የተሰሩ የአንድ አመት የስራ እቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ግምገማና የተሰሩ የምርምር ውጤቶች ስርጭት አውደ ጥናት ሐምሌ 23 እና 24 /2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ በማካሄድ ላይ ይገኛል:: የአውደ ጥናቱ ዋና ዓላማ የተሰሩ የምርምር ስራዎችን ከታቀዱ ተግባራት…
Read more

እንኳን ደስ አለን ! እንኳን ደስ አላችሁ !

የሲዳማ ክልል ምክር ቤት ባካሄደው 6ኛ ምርጫ ዙር 4ኛ የስራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ዓመታዊ ጉባኤ ላይ ቢሮአችን በክልሉ ካሉት ቢሮዎች ባስመዘገበው የላቀ አፈጻጸም 2ኛ በመውጣት ከክልሉ ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ደስታ ሌዳሞ እጅ ልዩ ሽልማት ተቀብሏል። ሽልማቱ በቀጣይም የተሻለ ለመስራት የሚያግዝና የሚያበረታታ ነው። ቢሮው ለዚህ ስኬት እንዲበቃ በከፍተኛ ወኔ እና ሞራል የሚጠበቅባችሁን ድርሻችሁን የተወጣችሁና እየተወጣችሁ የሚትገኙ…
Read more

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ም/ቤት ቋሚ ኮሚቴ ቡድን የሲዳማ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ቢሮና ላቦራቶሪን ጎበኙ ።

በሲዳማ ክልል ምክር ቤት አፈጉባኤ በክብርት ፋንታዬ ከበደ የሚመራው የቋሚ ኮሚቴዎች ቡድን በክልሉ በተለያዩ ዞኖች ጉብኝት ያካሄደ ሲሆን በዛሬው ዕለትም በክልሉን ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የላቦራቶሪ አገልግሎት አሰጣጡና በሀገራችን 4ኛ የሆነው የጂኖሚክስና ባዮኢንፎርማቲክስ ማዕከል ትግበራ ያለበትን የስራ እንቅስቃሴ ጎብኝተዋል። የቋሚ ኮሚቴ ቡድኑ በጉብኝቱ የክልሉ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ላቦራቶሪ የበሽታዎች ቅኝትና ምላሽ አሰጣጥ ስርዓቱን አጠናክሮ እየሰራ ያለ…
Read more

የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት መንግሥታዊ ካልሆነ ድርጅት ICAP ጋር በመሆን ለሲ/ብ/ክ/መ/ ምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ስር ላሉ ጤና ተቋማት የmicroscope ድጋፍ አደረጉ ::

========================= የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ለሲዳማ ክልል ምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ያደረገዉ የማይክሮሰኮፕ ድጋፍ ርክክብ ተከናወነ። በርክክቡ ስነ-ስርዓት ላይ የምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ዋና አሰተዳደር አቶ ግዛቸዉ ኖኦራ ፥ ለኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መሳይ ኃይሉ ላደረጉት ድጋፍ ምስጋና በማቅረብ ይህ ድጋፍ በሲ/ብ/ክ/መንግስት ያለውን ጠንካራ አጋርነት ያሳያል ብለዋል። ዋና አስተዳዳሪው አክለውም በቀጣይም እንዲህ ዓይነት ድጋፍ…
Read more