
በመድረኩ ከሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ምትክል ዋና ዳይረክተር አቶ ኡጋሞ ሀናጋ ፣የኢንስቲትዩቱ የማኔጅመንት አባላት ፣የጤና ተቋማት ART ተወካዮች ፣ Data clerk ፣አጋር አካላት ፣ጥር የተደረገላቸው የሰራ ሃላፊዎችና ባለሙያዎች ተሳትፈዋል ።
የሲዳማ የሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት
መሰከረም 22/2018ዓ/ም
ሀዋሳ
ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794
Web site: https://www.sphi.gov.et/




















