Sidama Hawassa
+251-462-12-6495
dagoomuf@sidaamaphi.org

የሕዳሴ ግድብ መመረቁን በማስመልከት በሲዳማ ክልል ደማቅ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ይገኛል።

‎ሀዋሳ፣መስከረም 13/2018 ዓ.ም የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክቶሬት

‎በክልሉ በሀዋሳ ከተማ መስቀል አደባባይ እየተካሄደ የሚገኘው የደስታ ድጋፍ ሰልፍ ”በአንድነት እንችላለን፣የህዳሴ ግድብ ለኢትዮጵያ ማንሰራራት ምልክት ነው፣የህዳሴ ግድባችን የብልጽግና ችን ማህተም ነው፣የህዳሴ ግድቡን መጨረስ የድል ሽልማት መጎናጸፍ ነው” በሚሉና በተለያዩ መፎክሮች የታጀበ ነው።

‎በድጋፍ ሰልፉ በክልሉ በየደረጃው ከሚገኙ መዋቅሮች የተወጣጡ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች በተሳተፉበት በሲዳማ ባህላዊ ቄጣላ ጭፈራ በድምቀት እየተካሄደ ይገኛል።

የሲዳማ የሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት

መሰከረም 13/2018ዓ/ም

ሀዋሳ

ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት

ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794

Web site: https://www.sphi.gov.et/

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *