Sidama Hawassa
+251-462-12-6495
dagoomuf@sidaamaphi.org

እንኳን ደስ አለን!!!

።።።።።።።።።።።።።።።

የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በሀገር አቀፍ ደረጃ የተቀናጀ የኩፍኝና የፖሊዮ ክትባት፣ሥነ-ምግብ እና የእናቶችና ሕጻናት ጤና አገልግሎት ዘመቻዎች በጥራትም ሆኔ ከዕቅዱ በላይ በማሳካቱ የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ከጤና ሚንሰተር እጅ የዕውቅና Certificate ተበርክቶልናል።

የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት ለተገኘው እውቅና የተሰማውን ደስታ ይገልጻል !!

የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት

ሰኔ 21/2017 ዓ/ም

ሀዋሳ

ተጨማሪ መረጃዎች የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት

ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794

Web site: https://www.sphi.gov.et/

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *