Sidama Hawassa
+251-462-12-6495
dagoomuf@sidaamaphi.org

እንኳን ደስ አለን ! እንኳን ደስ አላችሁ !

የሲዳማ ክልል ምክር ቤት ባካሄደው 6ኛ ምርጫ ዙር 4ኛ የስራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ዓመታዊ ጉባኤ ላይ ቢሮአችን በክልሉ ካሉት ቢሮዎች ባስመዘገበው የላቀ አፈጻጸም 2ኛ በመውጣት ከክልሉ ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ደስታ ሌዳሞ እጅ ልዩ ሽልማት ተቀብሏል።

ሽልማቱ በቀጣይም የተሻለ ለመስራት የሚያግዝና የሚያበረታታ ነው።

ቢሮው ለዚህ ስኬት እንዲበቃ በከፍተኛ ወኔ እና ሞራል የሚጠበቅባችሁን ድርሻችሁን የተወጣችሁና እየተወጣችሁ የሚትገኙ የቢሮው ማኔጅሜንት ፣ ሠራተኞች እና የየደረጃው ባለድርሻ አካላት እንኳን ደስ አላችሁ !እንኳን ደስ አለን !!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *