
*//*
ዛሬ ለኢትዮጵያና ለኢትዮጵያዊያን ሁሉ ልዩ የደስታና የድል ብስራት ቀን ነው!
ዳግማዊ አድዋ የሆነው የኢትዮጵያዊያንን የዘመናት ቁጭት ታሪክ የለወጠው ብሎም አዲስ የተስፋ ብስራትን ለትውልዱ ያበሰረው የሕብረብሔራዊ አንድነትና ፅናታችን መገለጫ የሆነው ታላቁ የሕዳሴ ግድብ በመመረቁ ታላቅ ኩራት እና ደስታ ይሰማናል! እንኳን ደስ አለን! እንኳን ደስ አላችሁ!
የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
ጳጉሜ 4/2017 ዓ/ም
ሀዋሳ
ተጨማሪ መረጃዎች የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794
Web site: https://www.sphi.gov.et/








