የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት በሕብረተሰቡ ጤና ላይ አደጋ ልያደርሱ የሚችሉ በሽታዎች ስከሰቱ ቶሎ ለማረጋገጥ፣ ሪፖርት ለማድረግና ምላሽ ለመስጠት የሚያስችል አለማቀፍ የ7-1-7 መለኪያ ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስችል የበሽታዎች ቅኝት መረጃ ስረዓት ስልጠና መስጠት ተጀመረ።
የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብአ ጤና ኢንሰቲትዩት ጥቅምት 20/ 2018 ዓ.ም የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት Resolve to save lives ከሚባል መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት ጋር በመተባበር የ7-1-7 የበሽታዎች ቅኝት መለኪያ በመተግበር ውጤታማ ስራ እየሰራ መቆየቱን በተዘጋጀው ስልጠና መርሃ ግብር ላይ ተገልጿል። በስልጠናው መክፈቻ ላይ አሁን ያለውን የበሽታዎች ቅኝት መረጃ ስርዓት ወደተሻለ ደረጃ ለማድረስ በዘርፉ በርካታ ተግባራት መከናወናቸው…
Read more





