Sidama Hawassa
+251-462-12-6495
dagoomuf@sidaamaphi.org

ለይርጋለም ሆስፒታል ህክምና ኮሌጅ ላቦራቶሪ ባለሙያዎች የማይክሮባዮሎጂ ምርመራ አገልግሎት ማስጀመሪያ ስልጠና ተሰጠ።

የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ለይርጋለም ሆስፒታል ህክምና ኮሌጅ ላቦራቶሪ ባለሙያዎች የማይክሮባዮሎጂ ምርመራ አገልግሎት መስጠት እንዲችሉ የአቅም ግንባታ ስልጠና ለአምስት ተከታታይ ቀናት በህብረተሰብ ጤና ላቦራቶሪ ከተሰጠ በኃላ ተጠናቋል።
የሲዳማ ሕብረተሰብ አና ኢንስቲትዩት
ግንቦት 4/2017ዓ/ም
ሐዋሳ
ተጨማሪ መረጃዎች
=============
የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794
Web site: https://www.sphi.gov.et/

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *