Sidama Hawassa
+251-462-12-6495
dagoomuf@sidaamaphi.org

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከጤና ጋር የተያያዙ መረጃዎችንና ድጋፎችን ለመጠየቅ የምያስችል ነፃ የስልክ መስመር እንዳለው ያዉቃሉ?

ስለ ጤናዎ ምንም አይነት ጥያቄ ወይንም ስጋት ካለዎት በ7794 ነፃ የስልክ መስመር ደዉለው ሙሉ መረጃ ማግኘት ይችላሉ ::

ኮሌራ ፣ወባ ፣ኩፉኝ —–ወ ዘ ተ

ማንኛዉም ጤና እና ጤና ነክ መረጃ እና ምክር አግልግሎቶችን ብቃት ባላቸው የጤና ባለሙያዎች በሳምንት 7ቀን ለ 24ሰዓታት አግልግሎት እየሰጡ ይገኛሉ ::

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *